ግብርን በብቃት መሰብሰብ (Tax Efficiency) ያለው ፋይዳ እና ስጋቶች 

ግብርን በብቃት መሰብሰብ (Tax Efficiency) ያለው ፋይዳ እና ስጋቶች 

ግብር በብቃት መሰብሰብ (Tax Efficiency ) ማለት በአንድ አገር የግብር ሥርዓት ውስጥ ያለውን አቅም እና አፈጻጸም የሚገልጽ ቁልፍ የኢኮኖሚ መለኪያ ነው።

በቀላል አነጋገር፣ የግብር አሰባሰብ ብቃት ማለት፡-አንድ መንግሥት ካሉት የግብር ሕጎች እና ተመኖች አንጻር መሰብሰብ ከሚገባው ጠቅላላ የገንዘብ መጠን ውስጥ ምን ያህል በመቶኛ በትክክል መሰብሰብ ቻለ? የሚል ነው።